Christian Education

Our Mission | ተልኮአችን

̊ምዕመን በሕፃናትብወጣቶች በአዋቂዎች ተከፋፍሎ በእግዚአብሄር ቃል ዕውቀትና በክርስቲያናዊ ኑሮ እንዲያድግ የሚያስችሉ ዝግጅቶችን ማድረግና ፕሮግራሞችን ማውጣት ።

̊ በቤተክርስቲያን የሚካሄዱ ትምህርቶችንና ስልጠናዎችን ማቀድ ማስተባበርና መምራት ።

̊ ምዕመናን በእግዚአብሔር ቃልና በኑሮአቸው የክርስቶስ ደቀመዝሙር እንዲሆኑና እነርሱም ደቀመዝሙር ማድረግ እንዲችሉ ማገዝ ።

̊ አስፈላጊ የሆኑ የቁሳቁስ እና የሰው ሐይል ዝግጅት ማድረግ ፡፡

̊ ለአባላት የሚሰጡ ትምህርቶችን አቅጠጫ ማስያዝ፣ ሂደታቸውንና ዕድገታቸውን መመዝገብ ፡፡

̊ አስተማሪዎችንና ሰባኪዎችን በተለያየ ሰጦታቸውና ችሎታቸው እንዲያገለግሉ ማሰልጠን ፣ ማሳደግና ማሰማራት ፡፡

̊ ምዕመናንን ስጦታቸውንና ችሎታቸውን በመለየት ትርጉም ባለው አገልግሎት እንዲሰማሩ ማሰልጠንና ማዘገጋጀት ፡፡

Vision and Mission statment of RCLCE

 

Vision
To be a transformative force within the Rehoboth Church London community, envisioning a place where hearts and minds are renewed through comprehensive Christian education, leading to a vibrant and flourishing spiritual life.”

Mission 

As stewards of God’s Word, our mission is to provide a nurturing educational environment within RCL. We aim to equip individuals with the knowledge and understanding found in Genesis 22:26 – ‘Now the Lord has given us room, and we will flourish in the land.’ Our goal is to empower the congregation to flourish spiritually, intellectually, and emotionally, embracing the abundant room for growth that the Lord has graciously provided.

Our Core Values

The core values of a Christian Education Department in a church guide its principles, actions, and overall approach to nurturing the spiritual growth and knowledge of the congregation.

Scroll to Top