̊ በምዕመናን መካከል የፍቅር፣ የአንድነትና የመደጋገፍ ባህልን ማሳደግ̊ አባላት በሙሉ የሚጎበኙበትና የሚጎበኛኙበትን አሰራር መዘርጋት̊ አባላት በፆታ ፣ በዕድሜ ፣ በሰፈር ወዘተ የአንድነትና የሕብረት እንቅስቃሴእንዲያደርጉ መርዳት̊ የቤት ሕብረቶችን ማደራጀት̊ አባላት ያላቸውን አስተያየት በነፃነት የሚያስተናግዱበትን ሁኔታ ማመቻቸት̊ በምዕመኑና በአመራሩ መካከል ያለውን ርቀት ማጥበብ